እንዴት እንገብይ? የኢኮሜርስ ግብይት ልምድ ካለዎት ይህን ገጽ ማየት አያስፈልጎትም ነገር ግን ኢ-ኮሜርስ ግብይት አዲስ ከሆኑ ወይም ተጨማሪ መረጃ ከፈልጉ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ቪዲዮ ይመልከቱ። Coupon Code ምንድን ነው?/ እንዴት እንጠቀም? Coupon Code በተለያዩ ሁኔታዎች (ለምሳሌ በዐል፣ ማስታወቂያዎች) ምክንያት የተነሳ የዋጋ ቅናሽ የሚያስገኝን ኮድ ክፍያ በምንከፍል ሰአት በማስገባት ዋጋ የምናስቀንስበት ነው። እንዴት አርገን በአግባቡ እንደምንጠቀም ለማየት ከታች ያለውን ቪድዮ ይመልከቱ።