About Us ይህ የኢኮሜርስ ድህረገጽ የተቋቋመው በስቶር የምንሸጣቸውን እቃዎች ለደንበኞች ለማስተዋወቅ፣ እቃዎችን ለመምረጥ ለማወዳደር እንዲመች ለማድረግ፣ እንዲሁም የአገልግሎታችንንም ተደራሽነት ለማስፋት ነው። ባለን ሎካል ማርኬት ላይ በኤሌክትሮኒክስ ንግድ ለ፲ አመት ገደማ እየሰራን ስንገኝ፤ በስራችንም ታማኝነት እና ውጤትን አግኝተናል። በተጨማሪም በዚህ የኢኮሜርስ ፕላትፎርም ላይም በዋናነት ኦርጅናል፣ አስተማማኝ እና በገበያ ላይ በቀላሉ የማይገግኙ እቃዎች ለማቅረብ፣ ከውጪ ገበያዎችም የማስመጣት አላማ ይዘን ሲሆን የሚቀንሱ እቃዎችን ደግሞ በግልጽ በመንገር በዚህ ድህረገጽ አቅርበናል። በዚህ ድህረገጽ ያሉ እቃዎች በትክክለኛ ገለጻ እና ፎቶ ስለምናስቀምትጥ፤ እንደልብዎ ይዩ፣ ያወዳድሩ፣ ልፋት ሳይጠበቅብዎ በቀላሉ ይሽምቱ ! Ermiyas ZewudieCo-founderLegal-Document