About Us

ይህ የኢኮሜርስ ድህረገጽ የተቋቋመው በስቶር የምንሸጣቸውን እቃዎች ለደንበኞች ለማስተዋወቅ፣ እቃዎችን ለመምረጥ ለማወዳደር እንዲመች ለማድረግ፣ እንዲሁም የአገልግሎታችንንም ተደራሽነት ለማስፋት ነው። ባለን ሎካል ማርኬት ላይ በኤሌክትሮኒክስ ንግድ ለ፲ አመት ገደማ እየሰራን ስንገኝ፤ በስራችንም ታማኝነት እና ውጤትን አግኝተናል። በተጨማሪም በዚህ የኢኮሜርስ ፕላትፎርም ላይም በዋናነት ኦርጅናል፣ አስተማማኝ እና በገበያ ላይ በቀላሉ የማይገግኙ እቃዎች ለማቅረብ፣ ከውጪ ገበያዎችም የማስመጣት አላማ ይዘን ሲሆን የሚቀንሱ እቃዎችን ደግሞ በግልጽ በመንገር በዚህ ድህረገጽ አቅርበናል። በዚህ ድህረገጽ ያሉ እቃዎች በትክክለኛ ገለጻ እና ፎቶ ስለምናስቀምትጥ፤ እንደልብዎ ይዩ፣ ያወዳድሩ፣ ልፋት ሳይጠበቅብዎ በቀላሉ ይሽምቱ !

Ermiyas Zewudie

Co-founder

Legal-Document

Shopping Cart
Select the fields to be shown. Others will be hidden. Drag and drop to rearrange the order.
  • Image
  • SKU
  • Rating
  • Price
  • Stock
  • Availability
  • Add to cart
  • Description
  • Content
  • Weight
  • Dimensions
  • Additional information
Click outside to hide the comparison bar
Compare
Scroll to Top